ባህል
“የዓለም ፖለቲካ ማለት የተረበሸ ቤተሰብ ማለት ነው” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዛሬ ቴሌቪዥን ላይ መቅረቤ ነው፡፡ አሀ...አገር ሁሉ ሱፍና ከረባቱን ግጥም እያደረገ “እዚሀ ነኝ፣” ሲል እኛ ምን ቤት ነን!ጠያቂ፡— ተመልካቾቻችን የዛሬው እንግዳችን ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያ ጉዳይ ብዙ ሥራ የሠሩ ናቸው፡፡ (ቆይ…ቆየኝማ ወንድም ጋሼ…‘ብዙ…
Read 2993 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ዘንድሮ መቼም እነኚህ ዱባይ፣ ቻይና ምናምን የሚባሉ ቦታዎች የማይሄድ ሰው ያለ አይመስልም፡፡ በቀደም አንድ ወዳጃችን “እንዴት እስከዛሬ ቻይና አልሄድክም?” የሚል ወዳጅ ቢጤ ሲጨቀጭቀው ነበር፡፡“በነገራችን ላይ እስካሁን የት፣ የት ሄደሀል?”“ማለት…”“ማለትማ ለጉብኝት…”“እዚህ በታች በኩል እስከ ሦስት ቁጥር ማዞሪያ፣ ወደ ላይ ደግሞ…
Read 3295 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ግማሹ ዓመት አለቀ! የቀን መቁጠሪያችሁን ወሩን ጠብቆ መገለባበጥ ረስታችሁ አሁንም ገና ሦስተኛ ወር ላይ ነው! ጊዜው ይሮጣል፣ እድሜ ይሮጣል፣ የዳቦ ዋጋ ይሮጣል… እነኚህ ሁሉ ነገሮች ብቻ ሳይሆኑ ‘ፖለቲካችንም’ በሁሴን ቦልት ፍጥነት ይሮጣል፡፡ ‘እንክት አድርጎ’ ነዋ የሚሮጠው! እንደውም… እንግዲህ…
Read 2946 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ ግራ ገብቶታል፣ በጣም ግራ ገብቶታል፡፡ ሲውል ሲያድር የሚሰማቸውና የሚያያቸው ነገሮች ምክንያትና ማብራሪያ እያጣላቸው ግራ ገብቶታል፡፡ ግራ መጋባት ብቻ ሳይሆን ደስ የማይሉ ሃሳቦች ሁሉ እያለፉ፣ እያገደሙ ይመላለሱበት ጀምረዋል፡፡ ቢቸግረው ወደ አንድዬ ሄደ፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ኸረ አንድዬ!(መልስ የለም፡፡)ምስኪን ሀበሻ፡— …
Read 2346 times
Published in
ባህል
ብዙ ጊዜ “ታሪክ ራሱን ይደግማል” ሲባል ሰምቻለሁ፡፡ ሌሎቻችሁም እንደኔው ሰምታችሁ ይሆናል፡፡ ታሪክ ራሱን የሚደግመው ከታሪክ ከራሱ ተምረን ማስተካከልና ማቆም የሚገባንን ማረምና ማስተካከል ካልቻልን ነው፡፡ ከታሪክ መማር የሚያስፈልገው ስህተትን ላለመድገም ነው፡፡ በኛ ሀገር ግን ታሪክን የመድገም አባዜ ስለተጠናወተን ወይም ታሪክን ለመድገም…
Read 3019 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ቡና ይዛችሁ ተቀምጣችኋል፡፡ የሆነ የምታውቁት ወይም ራሱን “ጓደኛው ነኝ፣” ብሎ የሚያስብ ሰው አጠገባችሁ መጥቶ ይቀመጣል፡፡ አቀማመጡ እኮ ሰልክ ደውላችሁ “አንተ ሰውዬ፣ እየጠበኩህ አይደል እንዴ!” ብላችሁ የተቆጣችሁት ነው የሚመስለው። “ስማ፣ በጣም ነው እኮ የጠፋኸው…” ምናምን አይነት ነገር ይላል፡፡ (ከሁለት ቀን…
Read 2425 times
Published in
ባህል